Berhane-Aymero

Monday, 4 July 2011

ስለ ሽ ብር ዕወቅት

ስለ ሽ ብር ዕወቅት (1
፨
ተቀኝታ  ነበር አፍቃሪ ላፍቃሪው
ስለ ዕውሩ ፍቅር ስለሚጋርደው፦
"  ዓይን የተፈጠረው ሁሉን ለማየት ነው
አንተን አይቶ ሌላ አላይ አለ ምነው! "
እሱዋስ አፍቃሪ  ናት
ፍቅር ያሳበዳት
ምርምር መገንዘብ  ዕውቀት የከጀላት
ሽብር የ ፈጠራት
ፍቅር ያሳበዳት፤

አላወቀች ዛሬ መከልከሉን ማየት።
*

እንደ ንገሩማ   ዕ ው ቀ ት  የግል ና ት፦
ብትሰማ ም    ባትሰማ ም     አል ሰ ሜ ን   ንገርዋት፤
ኣንድም ሶስትም ይኩን ፦የ መ ሆ ን  ምርጫ አላት፤
ብት ሰ ማ ም    ባት ሰ ማ ም     አል ሰ ሜ ን   ንገርዋት፤
የፍቅር  ቅኝቱ  ላልተገለጸላት ፨




 ሀ/ አሃዱ በግዕዝ -  ካልደፈረ ፦   ሰማ፤
መች ይሻዋል ጥራት፤
መች ይመኛል ብቃት፤

ሁ/ ሲክተል በካብዕ  አ - ካል   ደ ፈ ረ ፦    ሰ  ማ፤
መች ይሻዋል ጥራት፤
መች አነሰው ብቃት፤

ሂ/ ሲያበቃው በሳድስ -  ካልደፈረሰማ፦
መች ይሻዋል ጥራት፤
በድካም ነው ብቃት፤

ንጉሥ ትመርቂ ፦ ወደሽ ነው ኮማሪት፤
አንቺም እሱም እስዋም፦
--እኔም እኒያም ሁሉም፤
-- የወዲያው ቀርቶብሽ፦
ለዚህ የበቃችሁት!

ህግዋ ነው  የፍጥረት፤
ሽ ብ ር   ነ ው   ፈ  ጣ  ሪ ፦ አ ሸ ብ ሮ   ፍ ጥ ረ ት!
አሽብሮ አሸብሮ፦ አሸ ብሮ ብቃት!

(! ቅኝት ለቀጠለው፦ ሽብር - አሸ ብሮ ና አሸብሮ - ያሸበርቃል / አሸበረቀ  ይሆ ናል!  ለልፈለገው ሽ-ህ-ብር ይሸ ብራ ል አሸብሮ ይቀራል !)
1)      I take Chaos“  for  the correct translation of  “Shibir“ - ሽ ብ ር

No comments:

Addis Tiwlid 2012 - The New Generation 2012

Berhane-Matemia

The Synthesis

LibraryThing

Legacy politics: When two people quarrel rejoices the third – to rule over them… (up to the 20th century)

Visionary politics: When two people come together rejoices the third – to join them in their Human Empathy…(… 21st century ….)

*

Human DIGNITY:

21st century is the era of Liberation Movements for Human Dignity, encompassing all other Movements, to make them superfluous – non-dogmatic, non-religious and non-ethnic with the great Common Collective Will for Human Empathy!

11 0220 11 - EGYPT's Dignity Day, the Landmark for a radical break with all Tyrannies!

Thanks to

Tunisia -The Heroic Pioneer of Freedom!

2011 - The Dignity Year for Tunisia