Thursday, 21 July 2011
... ፨ ፨ ፨ ፨ .... አዲስ ትውልድ - BERHANE-TiWLID - አዲስ ትውልድ: HOW LONG IN THE BOX ....!?
... ፨ ፨ ፨ ፨ .... አዲስ ትውልድ - BERHANE-TiWLID - አዲስ ትውልድ: HOW LONG IN THE BOX ....!?: "HOW LONG WOULD IT TAKE FOR THE ETHIOPIAN POLITICAL CLASS TO COME OUT OF THE BOX? The big obstacle for the emergence of the New is the leg..."
Sunday, 17 July 2011
... ፨ ፨ ፨ ፨ .... አዲስ ትውልድ - BERHANE-TiWLID - አዲስ ትውልድ: ተ ረ ሳ ኣ!...ተ ረ ሳ... እንዴ?
... ፨ ፨ ፨ ፨ .... አዲስ ትውልድ - BERHANE-TiWLID - አዲስ ትውልድ: ተ ረ ሳ ኣ!...ተ ረ ሳ... እንዴ?: "የመልስ ጋጋታ፤ የፋብሪካ ዜና ፤ የሰ ሞኑ ገብያ IV (1 * ተ ረ ሳ ኣ!... ተ ረ ሳ እንዴ ? * የመልስ ጋጋታ፤ የወሬ፦የዜና ፋብሪካ፤ ሰሞኑን በዛብን፤ ኧረ ምነው ፈካ! ዳቦ አይሆን ነ..."
Monday, 4 July 2011
ስለ ሽ ብር ዕወቅት
ስለ ሽ ብር ዕወቅት (1
፨
ተቀኝታ ነበር አፍቃሪ ላፍቃሪው
ስለ ዕውሩ ፍቅር ስለሚጋርደው፦
" ዓይን የተፈጠረው ሁሉን ለማየት ነው
አንተን አይቶ ሌላ አላይ አለ ምነው! "
እሱዋስ አፍቃሪ ናት
ፍቅር ያሳበዳት
ምርምር መገንዘብ ዕውቀት የከጀላት
ሽብር የ ፈጠራት
ፍቅር ያሳበዳት፤
አላወቀች ዛሬ መከልከሉን ማየት።
*
እንደ ንገሩማ ዕ ው ቀ ት የግል ና ት፦
ብትሰማ ም ባትሰማ ም አል ሰ ሜ ን ንገርዋት፤
ኣንድም ሶስትም ይኩን ፦የ መ ሆ ን ምርጫ አላት፤
ብት ሰ ማ ም ባት ሰ ማ ም አል ሰ ሜ ን ንገርዋት፤
የፍቅር ቅኝቱ ላልተገለጸላት ፨
ሀ/ አሃዱ በግዕዝ - ካልደፈረ ፦ ሰማ፤
መች ይሻዋል ጥራት፤
መች ይመኛል ብቃት፤
ሁ/ ሲክተል በካብዕ አ - ካል ደ ፈ ረ ፦ ሰ ማ፤
መች ይሻዋል ጥራት፤
መች አነሰው ብቃት፤
ሂ/ ሲያበቃው በሳድስ - ካልደፈረሰማ፦
መች ይሻዋል ጥራት፤
በድካም ነው ብቃት፤
ንጉሥ ትመርቂ ፦ ወደሽ ነው ኮማሪት፤
አንቺም እሱም እስዋም፦
አንቺም እሱም እስዋም፦
--እኔም እኒያም ሁሉም፤
-- የወዲያው ቀርቶብሽ፦
ለዚህ የበቃችሁት!
ህግዋ ነው የፍጥረት፤
ሽ ብ ር ነ ው ፈ ጣ ሪ ፦ አ ሸ ብ ሮ ፍ ጥ ረ ት!
አሽብሮ አሸብሮ፦ አሸ ብሮ ብቃት!
(! ቅኝት ለቀጠለው፦ ሽብር - አሸ ብሮ ና አሸብሮ - ያሸበርቃል / አሸበረቀ ይሆ ናል! ለልፈለገው ሽ-ህ-ብር ይሸ ብራ ል አሸብሮ ይቀራል !)
1) I take Chaos“ for the correct translation of “Shibir“ - ሽ ብ ር
Saturday, 2 July 2011
ሽብር ፈጣሪ ናት - "Shibir Fetari nat"
ሽብር ፈጣሪ ናት
*
*
"ዓይን የተፈጠረው ሁሉን ለማየት ነው
አንተን አይቶ ሌላ አላይ አለ ምነው?"
ትቀኘው ነበረ አፍቃሪ ላፍቃሪው
ስለ ዕውሩ ፍቅር ስለሚጋርደው
*
እሱዋስ አፍቃሪ ናት
ፍቅር ያሳበዳት
ምርምር መገንዘብ ማወቅ የከጀላት
ሽብር ፈጣሪ ናት
ፍቅር ያሳበዳት።
እንደ ንገሩማ፦
Read more:
http://berhane-hiywot.blogspot.com/2011/07/normal-0-21-false-false-false-de-x-none.html
እንደ ንገሩማ፦
ብትሰማም ባትሰማም አልሰሜን ንገርዋት
ያ ል ደ ፈ ረ ሰ ማ መች ይሻዋል ጥራት
ንጉሥ ትመርቂ ወደሽ ነው ኮማሪት
አንቺም እሱም እስዋም፦ --እኔም እኒያም ሁሉም፤-- የወዲያው ቀርቶብሽ፦ ለዚህ የበቃችሁት!
ህግዋ ነው የፍጥረት፤ ሽ ብ ር ነ ው ፈ ጣ ሪ ፤ አሸብሮ ፍጥረት! አንቺም እሱም እስዋም፦ --እኔም እኒያም ሁሉም፤-- የወዲያው ቀርቶብሽ፦ ለዚህ የበቃችሁት!
Read more:
http://berhane-hiywot.blogspot.com/2011/07/normal-0-21-false-false-false-de-x-none.html
Subscribe to:
Posts (Atom)
Addis Tiwlid 2012 - The New Generation 2012
Berhane-Matemia
The Synthesis
LibraryThing
Legacy politics: When two people quarrel rejoices the third – to rule over them… (up to the 20th century)
Visionary politics: When two people come together rejoices the third – to join them in their Human Empathy…(… 21st century ….)
*
Human DIGNITY:
21st century is the era of Liberation Movements for Human Dignity, encompassing all other Movements, to make them superfluous – non-dogmatic, non-religious and non-ethnic with the great Common Collective Will for Human Empathy!
11 0220 11 - EGYPT's Dignity Day, the Landmark for a radical break with all Tyrannies!
Thanks to
Tunisia -The Heroic Pioneer of Freedom!
2011 - The Dignity Year for Tunisia