Berhane-Aymero

Friday, 13 January 2012

የሥልጣን ባለቤትነት

 Ten Theses on the Inner Dynamics of Power and Powerlessness

See original

Translation from



አስርቱ ፍሬ ነገሮች፣
ስለሥልጣንና የሥልጣነ ቢስነት/ የደካማነት ውስጣዊ ተንቀሳቃሽ ግንኙነት

1. 
በህግም ሆነ  በመዋቅር ክልል ውስጥና ከዚያም  ባሻገር፣ በግላዊ መስተጋብር ውስጥ፣ ሌላኛው በ እ ኔ  ላ ይ ሥልጣን  የሚኖረው፣ እኔ ለ እ ር ሱ ለመስጠት የፈቀድኩለትን ያህል ብ ቻ  ነ ው!
2.
የባለሥልጣኑንም ሆነ የደካማውን/ ሃይለ ቢስነት፣ ክብርንና የሥልጣኑን አንጻራው ተጽዕኖ በብዛት የሚመጥነው፣ ራሳችን የምንሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ነው።
3. 
በማህበራዊ ግንኙነት ውስጥ፣  ማጎንበስ አለብን ብለን የምናምንለት ከፍተኛ ሥልጣን በአብዛኛውን ጊዜ በተጨባጭ የሚመነጨው፣ ሥልጣንን ከመቀበል የገዛ  ፈቃደኝነት ወይንም የተለምዶ ሃይል ነው። 
4. 
ደካማነት/ ሃይለቢስነት መጀመሪያ የሚከሰተው በራሳችን ጭንቅላት ውስጥ ነው፤
እራሳችን በራሳችንና፣ በአስተሳሰብ ዘይቤያችን ነው፣ እራሳችንን ተገዢ አድርገን የጥንካሬያችን እንቅፋት የምንሆነው። 
5. 
ይበልጡን ግዜ በብዛት የምናስበው በክፉና  እራሳችንን ሽባ በሚያደርግ መንገድ ነው። ለለውጥ ያሉትን በቂ ደግ እድሎችንና አጋጣሚዎችን አናይም! 

6.
እያንዳንዱ ለውጥ የሚጀምረው በራሳችን ውስጥ ነው።
7. 
እያንዳንዱ ለውጥ የሚጀምረው በራሴ የሃላፊነት ክልል ውስጥ ነው!
8. 
ንቁና አዲስ ነገር በሚፈጥሩ ጥቂት ሰዎች ዘንድ ያለውን ጠንካራ ሃይል ፤ እንዲሁም በማህበራዊ ሥረ መሠረት ደረጃ ያለውን የመተባበር ሃይልና ድፍረት ብዙውን ግዜ ኣሳንሰን እናያለን።
9. 
የሚረባ ፍሬ ነገር የሚገኘው ፣ ሃይልን በመረዳት ሲገለገሉበት፣ ሌላውን  ለመቆጣጠር በሚሻ  መልኩ  ሳይሆን ፤ ነገር ግን ለጋራ ፍላጎትና  ለመልካም ህይወት፣ ለተቻለው ብዛት ሁሉ፣ በጋራ ጥረት ሃይልን ሲገነቡበት ነው።
ይህ ነው፣ የራሳችንና የሚገባንን ፍላጎት  ከማህበራዊ ና ከፖለቲካዊ  ትብብር ጋር የምናቀናጅበት፣ዴሞክራሲያዊው መንገድ።  
10. 
ሃይለ ደካማነትን ለማሸነፍ ዕውቀት፣ትዕግስትና  (በራስ) መተማመንን ይጠይቃል።

Any distribution or publication requires the consent of the author.
Reprinting these extracts is granted in this form by
The author:
Copyrigth © 2005 by Professor Dr. Gerd Meyer
Institut für Politikwissenschaft der Universität Tübingen
Melanchthonstr. 36, D-72074 Tübingen
E-Mail: gerd.meyer@uni-tuebingen.de

No comments:

Addis Tiwlid 2012 - The New Generation 2012

Berhane-Matemia

The Synthesis

LibraryThing

Legacy politics: When two people quarrel rejoices the third – to rule over them… (up to the 20th century)

Visionary politics: When two people come together rejoices the third – to join them in their Human Empathy…(… 21st century ….)

*

Human DIGNITY:

21st century is the era of Liberation Movements for Human Dignity, encompassing all other Movements, to make them superfluous – non-dogmatic, non-religious and non-ethnic with the great Common Collective Will for Human Empathy!

11 0220 11 - EGYPT's Dignity Day, the Landmark for a radical break with all Tyrannies!

Thanks to

Tunisia -The Heroic Pioneer of Freedom!

2011 - The Dignity Year for Tunisia