The second legend of our generation has gone too!
TIZITA:
ሃ ገ ር ፍቅር!
"Hager Fikir" (cf. Mengistu Worku in the clip) was indeed
the common denominator of the generation.
Let's hope IT will sustain somehow!
"በምድር ላይ እንዳለን ለሠራን ደግነት
ክፋት ተንኮል የለው አድራጎቱ ለውነት
ተበሎ የሚሞተው ለወገኑ አኩሪ
ቢገኝ መድሃኒት ነው የዓፅሙም ስብርባሪ።
ሞት እንኴን ጨክኖ ወስዶ ከሚያስቀር
ምን አለ ደጋግሞ ዳግመኛ ቢፈጥር፤
የሠራም ላገሩ ላልሠራም ሰነፉ
ያስኬዳል መንገዱ ለሞት ሲሰለፉ፤
ሞት ምርጫን ባወቀው እንዴት በወደድነው
ስንዴን ከንክርዳዱ ለይቶ ቢያስቀረው።"
(ክጥላሁን ገሠሠ ዜማ)
***************************

ክ ሃ ሳ ቡ ብቃት፤
ለ ቤ ተ ዘመዱ ሁሉ ይሁን።
አልቀር ያለው ሲሆን ፤
.... እኛም፤ ወደዚያው ነን።
No comments:
Post a Comment